“ ባደረግነው ነገር በጣም ኮርቻለሁ “

“ ባደረግነው ነገር በጣም ኮርቻለሁ “
በአለም ዋንጫው ክስተት መሆኑ የቻሉት ኬፕ ቨርዴ በአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና ተሸንፈው በአሳዛኝ ሁኔታ ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል።
“ የተቻለንን ሁሉ አድርገናል “ የሚሉት አሰልጣኙ ቡቢስታ “ ያደረግነውም በጀግንነት ነው ፣ በጨዋታው ተጫዋቾቼ ባሳዩት ነገር በጣም ኮርቻለሁ “ ብለዋል።
አርጀንቲና ጠንካራ መሆኗን የገለፁት ቡቢስታ “ ሁለት ጊዜ አቻ መሆን መቻላችን የቡድናችንን ጥንካሬ ያሳያል “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ በቡድኔ በጣም ኮርቻለሁ “ ያሉት ቡቢስታ “ ለአለም ቡድናችንን አሳይተናል ፣ በዚህ ቡድን ልንኮራ እና ልንደሰት ነው የሚገባው “ ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe