ቤልጂየም የፊፋን ውሳኔ ተቃወመች !

ቤልጂየም የፊፋን ውሳኔ ተቃወመች !
የቤልጂየም እግርኳስ ፌዴሬሽን ፊፋ የባሎጉንን የቀይ ካርድ ቅጣት ማንሳቱን ተቃውሟል።
ፌዴሬሽኑ ባወጣው መግለጫ ፊፋ ባሎጉን በቤልጅየም ጨዋታ እንዲጫወት መፍቀዱ “ አስገርሞናል ” ብሏል።
ሀገሪቱ መብቷን ለማስጠበቅ ሁሉንም አማራጮች እየተመለከተች እንደምትገኝ አያይዛ ገልፃለች።
የአሜሪካ እና ቤልጂየም ጨዋታ ነገ ሌሊት 9:00 ሰዓት ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe