ቤንጃሚን ሜንዲ የአለም ዋንጫውን ሸጠ !

ቤንጃሚን ሜንዲ የአለም ዋንጫውን ሸጠ !
ፈረንሳዊው ተጨዋች ቤንጃሚን ሜንዲ 2018 ከፈረንሳይ ጋር የአለም ዋንጫ ማሸነፉ ይታወቃል።
ቤንጃሚን ሜንዲ አሁን ላይ ለግሉ የተሰጠውን የአለም ዋንጫ ቅጂ በጨረታ መሸጡ ተገልጿል።
ሜንዲ የአለም ዋንጫውን ቅጂ በጨረታ 54ሺህ ዩሮ መሸጡን የፈረንሳይ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe