ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቪንሰስ ከፈረመ ለአርሰናል ትልቅ ነገር ነው ” ዊልሸር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቪንሰስ ከፈረመ ለአርሰናል ትልቅ ነገር ነው ” ዊልሸር
“ ቪንሰስ ከፈረመ ለአርሰናል ትልቅ ነገር ነው ” ዊልሸር

የቀድሞ የአርሰናል አማካይ ጃክ ዊልሸር ስለ ቪንሰስ ጁኒየር የአርሰናል ዝውውር ተጠይቆ ነበር።

ጃክ ዊልሸር በምላሹ “ እኔም እንደማንኛውም ሰው ዜናዎችን ነው የምከታተለው ተጨማሪ ነገር አላውቅም "ብሏል።

“ ነገርግን ለአርሰናል ትልቅ ነገር የሚያመጣ ፊርማ ሊሆን ይችላል “ ሲል ጃክ ዊልሸር ተናግሯል።

አክሎም “ እንደ እሱ አይነት ተጨዋች ማስፈረም ሜዳ ላይ እንዲሁም በንግድ ተፅዕኖው ግዙፍ ነው "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች