ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቪንሰስ ጁኒየር ወደ ልምምድ ተመልሷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቪንሰስ ጁኒየር ወደ ልምምድ ተመልሷል !
ቪንሰስ ጁኒየር ወደ ልምምድ ተመልሷል !

የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተሰላፊ ቪንሰስ ጁኒየር ወደ ቡድኑ ልምምድ መመለሱ ተገልጿል።

ቪንሰስ ጁኒየር ዛሬ ከእረፍት በመመለስ የጤና ምርመራውን አድርጎ ወደ ቡድኑ ተመልሷል።

ተጨዋቹ በዚህ ሳምንት በአዲስ ውል ዙሪያ ከሪያል ማድሪድ ጋር ይነጋገራል ተብሎ ይጠበቃል።

አርሰናል በበኩሉ ቪንሰስ ጁኒየርን ለማስፈረም የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ መቀጠሉ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች