ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ተጨማሪ ተጨዋቾች እናስፈርማለን ” አንዶኒ ኢራኦላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ተጨማሪ ተጨዋቾች እናስፈርማለን ” አንዶኒ ኢራኦላ
“ ተጨማሪ ተጨዋቾች እናስፈርማለን ” አንዶኒ ኢራኦላ

የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ክለቡ ተጨማሪ ተጨዋቾች ለማስፈረም እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

ሁለት ተጨዋቾች ማስፈረማቸውን ያነሱት አሰልጣኙ “ በእርግጠኝነት ተጨማሪ ተጨዋቾች ይመጣሉ ” ብለዋል።

“ የሊቨርፑል አስተዳደር በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፈ ነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

አያይዘውም ሊቨርፑልን ማኩራት የሚችል ቡድን መስራት እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች