ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ተጨዋቾች ለማስፈረም እየተመለከትን ነው ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ተጨዋቾች ለማስፈረም እየተመለከትን ነው ”
“ ተጨዋቾች ለማስፈረም እየተመለከትን ነው ”

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ተጨዋቾች ለማስፈረም እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል።

“ የተወሰኑ ተጨዋቾች ለማስፈረም ከክለቡ ጋር አውርተናል “ ያሉት ማሬስካ በእርግጠኝነት አንድ ነገር እናደርጋለን ብለዋል።

ተጨማሪ አማካይ ይመለከቱ እንደሆነ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ የተለያዩ ቦታዎች ላይ እናስፈርማለን “ ሲሉ ገልጸዋል።

“ ምን ያህል ተጨዋቾች እንደምናመጣ አላውቅም ብዙ ወጣቶች ይዘናል ነባር ተጨዋቾችም ይመለሳሉ አሁን ባሉት ተጨዋቾች ደስተኛ ነኝ “ ኢንዞ ማሬስካ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች