ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጣልያናዊው ታሪካዊ ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጣልያናዊው ታሪካዊ ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !
ጣልያናዊው ታሪካዊ ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !

የቀድሞ የጣልያን እና ኤሲ ሚላን ታሪካዊ ተጨዋች ፍራንኮ ባሬሲ ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል።

የቀድሞ ታሪካዊ ተከላካይ ፍራንኮ ባሬሲ በ 66ዓመቱ ህይወቱ አልፏል።

ፍራንኮ ባሬሲ በኤሲ ሚላን በቆየባቸው 20 የውድድር አመታት 6️⃣ የሴርያ እና 3️⃣ የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎችን አሸንፏል።

ለጣልያን ብሔራዊ ቡድን 8️⃣1️⃣ ጨዋታዎች ያደረገው ባሬሲ 1982 የአለም ዋንጫ ማሸነፍ ችሏል።

ባሬሲ 1997 ጫማውን ሲሰቅል ኤሲ ሚላን ይለብሰው የነበረውን የ 6️⃣ ቁጥር ማልያ ማንም እንዳይለብሰው አብረው ሰቅለዋል።

ተዛማጅ ታሪኮች