ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ኢንፋንቲኖ ፊጂን ከኬፕ ቨርዴ ማጫወት ከፈለገ አለም ዋንጫውን ይሽጥ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ኢንፋንቲኖ ፊጂን ከኬፕ ቨርዴ ማጫወት ከፈለገ አለም ዋንጫውን ይሽጥ ”
“ ኢንፋንቲኖ ፊጂን ከኬፕ ቨርዴ ማጫወት ከፈለገ አለም ዋንጫውን ይሽጥ ”

የባየር ሙኒኩ የክብር ፕሬዝዳንት ኡሊ ሁነስ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አለም ዋንጫውን የተወሰነ ድርሻ ለመሸጥ ማቀዳቸውን ተችተዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም አለም ዋንጫ ያለ አውሮፓ ሀገራት ዋጋ የለውም ሲሉ ፊፋን አስጠንቅቀዋል።

“ የአውሮፓ ሀገራት ምን ያህል ጠንካራ እንደሆኑ አላሳዩም ያለ እነሱ ውድድር ዋጋ የለውም “ ብለዋል።

“ ኢንፋንቲኖ በአለሞ ዋንጫው ፊጂን ከኬፕ ቨርዴ ማጫወት ከፈለገ አለም ዋንጫውን ይሽጥ ፍቀዱለት ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

የአውሮፓ እግርኳስ ማህበርን ጨምሮ የእስያ እግርኳስ ማህበር እና " CONCACAF " የፊፋን እቅድ ውድቅ አድርገዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች