ሮናልዶ ሰርጉን መቼ ሊያደረግ አቅዷል ?

ሮናልዶ ሰርጉን መቼ ሊያደረግ አቅዷል ? የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቅርቡ ለፍቅር አጋሩ ጆርጂና የትዳር ጥያቄ ማቅረቡ አይዘነጋም። ጆርጂና በማህበራዊ ትስስር ገጿ የክርስቲያኖ ሮናልዶን የትዳር ጥያቄ መቀበሏን ይፋ አድርጋም ነበር። አሁን ላይ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂና የጋብቻ ስነ ስርዓታቸውን ከ 2026 አለም ዋንጫ ውድድር በኋላ ለማድረግ ማቀዳቸው ተሰምቷል።…


