ታሪክ የፃፉት ሀሪ ኬን እና ቤሊንግሀም !

ታሪክ የፃፉት ሀሪ ኬን እና ቤሊንግሀም !
በኖርዌይ ጨዋታ ሁለት ጎል ያስቆጠረው ቤሊንግሀም በውድድሩ ያለውን የግብ መጠን ከሀሪ ኬን እኩል 6️⃣ አድርሷል።
በአንድ አለም ዋንጫ ሁለት የተመሳሳይ ቡድን ተጨዋቾች 6️⃣ ጎል ሲያስቆጥሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል።
ሁለቱ ተጨዋቾች እንግሊዝ በአለም ዋንጫው ካስቆጠረቻቸው 1️⃣3️⃣ ጎሎች 1️⃣2️⃣ቱን አስቆጥረዋል።
በሌላ በኩል በታሪክ አጋጣሚ ከዚህ በፊት በአንድ ቡድን ሁለት ተጨዋቾች ከአምስት በላይ ጎል አስቆጥረው ያውቃሉ።
በ 2002 አለም ዋንጫ ብራዚላዊያኑ ሮናልዶ እና ሪቫልዶ 8️⃣ እና 5️⃣ ጎል አስቆጥረው ነበር።
በ 2026 አለም ዋንጫ ይህ ሁለት ጊዜ ሲከሰት ኪሊያን ምባፔ እና ኦስማን ዴምቤሌ 8️⃣ እና 5️⃣ ጎል አስቆጥረዋል።
እንዲሁም ጁድ ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን ይህንን ማድረግ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe