ታዳጊ ብሔራዊ ቡድኑ አቻ ወጥቷል !

ታዳጊ ብሔራዊ ቡድኑ አቻ ወጥቷል !
የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ማጣሪያ ጨዋታ 0ለ0 አጠናቋል።
ኢትዮጵያ የምድቡን የመጨረሻ ጨዋታ ከአዘጋጇ ሀገር ታንዛኒያ ጋር ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት የምታደርግ ይሆናል።
በማጣሪያ ውድድሩ ዘጠኝ ብሔራዊ ቡድኖች በሶስት ምድብ ተከፍለው እየተወዳደሩ ይገኛሉ።
ምድቡን በአንደኝነት የሚያጠናቅቁ ሶስት ቡድኖች እና አንድ ምርጥ ሁለተኛ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ ያልፋሉ።
የፍፃሜ ተፋላሚ የሚሆኑት ብሔራዊ ቡድኖች ለ 20ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሚያልፉ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ምድብ ምን ይመስላል ?
1ኛ. ታንዛኒያ :- 3 ነጥብ ( አንድ ቀሪ ጨዋታ )
2ኛ. ኢትዮጵያ :- 1 ነጥብ ( አንድ ቀሪ ጨዋታ )
3ኛ. ሩዋንዳ :- 1 ነጥብ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe