ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ትልቁ ተቀናቃኛችን ራሳችን ነን ” ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ትልቁ ተቀናቃኛችን ራሳችን ነን ” ሚኬል አርቴታ
“ ትልቁ ተቀናቃኛችን ራሳችን ነን ” ሚኬል አርቴታ

የወቅቱ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ “ ፍርሀት አላውቅም “ ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

“ ፍርሀት የሚለውን ቃል አልወደውም “ የሚሉት አርቴታ " በዚህ ስራ ላይ ፍርሀት አይሰማኝም ተነሳሽነት እና ፍላጎት ነው የሚሰማኝ “ ብለዋል።

ትልቁ ተቀናቃኛችሁ ማን ነው የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው ሚኬል አርቴታ “ ራሳችን ነን ” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

አክለውም “ ገና ልናሻሽላቸው እና ልናጠናክራቸው የምንችላቸውን ቦታዎች ሳይ ሁሉም በእኛ ላይ የተመሰረተ ይመስለኛል “ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች