ጆንስ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል !

ጆንስ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል !
የሴርያው ክለብ ኢንተር ሚላን ከርትስ ጆንስን ከሊቨርፑል በ 35 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል።
ኢንተር ሚላን 30 ሚልዮን ዩሮ በቀጥታ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ አምስት ሚልዮን ዩሮ አቋሙ እየታየ የሚጨምር ይሆናል።
በውሉ ውስጥ ሊቨርፑል ከወደፊት ሽያጭ 10% የሚያስገኝለትን አንቀፅ አካተዋል።
እንግሊዛዊው አማካይ ከርትስ ጆንስ የህክምና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ ተሰጥቶታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe