ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ስንት ተጨዋች ያስፈርማል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ስንት ተጨዋች ያስፈርማል ?
ዩናይትድ ስንት ተጨዋች ያስፈርማል ?

ማንችስተር ዩናይትድ የብራይተኑን አማካይ ካርሎስ ባሌባ ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸው ይታወቃል።

ቀያዮቹ ሰይጣኖች ከባሌባ ዝውውር በኋላ ተጨማሪ ሁለት ተጨዋቾች ሊያስፈርሙ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ክለቡ የግራ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም እያፈላለገ እንደሚገኝ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

በተጨማሪም የፊት መስመር አጥቂ ቀጣይ የማንችስተር ዩናይትድ ኢላማ እንደሚሆን ተነግሯል።

ይሁን እንጂ ማንችስተር ዩናይትድ አጥቂ የሚያስፈርመው ጆሽዋ ዚርኪዜ ከለቀቀ ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች