ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም ማርሙሽን ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም ማርሙሽን ለማስፈረም ተስማማ !
ቶተንሀም ማርሙሽን ለማስፈረም ተስማማ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ኦማር ማርሙሽን ከማንችስተር ሲቲ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

ቶተንሀም ተጫዋቹን የሚያስፈርመው በ 50 ሚልዮን ፓውንድ የመግዛት ግዴታ ባካተተ ውሰት ውል መሆኑ ተገልጿል።

ግብፃዊው አጥቂ ኦማር ማርሙሽ በነገው ዕለት ወደ ለንደን በማምራት የህክምና ምርመራውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች