ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ቶተንሀም ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም የኤቨርተኑን ተጨዋች ኢሊማን ንዳዬን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

በሌላ በኩል ክለቡን ለመልቀቅ ጥያቄ ያቀረበው ሪቻርልሰን በተቃራኒ አቅጣጫ ወደ ኤቨርተን ለማምራት ተስማምቷል።

ሁለቱ ክለቦች በሁለቱ የተለያዩ ዝውውሮች ዙሪያ በቃል ደረጃ ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ማንችስተር ሲቲ ንዳዬን ለማስፈረም ኢላማ ማድረጋቸው ሲዘገብ ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች