ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም ከሲቲ ሁለት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም ከሲቲ ሁለት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !
ቶተንሀም ከሲቲ ሁለት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ከማንችስተር ሲቲ ሁለት አጥቂዎች ለማስፈረም እየሰራ እንደሚገኝ ተገልጿል። ቶተንሀም ሳቪንሆን እና ኦማር ማርሙሸን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ኢላማ ማድረጉ ተነግሯል። በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የሚመራው ቶተንሀም የፊት መስመሩን ለማጠናከር ሁለቱን ተጨዋቾች ማነጋገሩ ተዘግቧል። አሁን ላይ ከስምምነት ባይደረስም ከማንችስተር…

ተዛማጅ ታሪኮች