ቼልሲ ሄንደርሰንን ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ቼልሲ ሄንደርሰንን ለማስፈረም እየሰራ ነው ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጆርዳን ሄንደርሰንን ከብሬንትፎርድ ለማስፈረም እየሰራ መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮች ዘግበዋል። በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሄንደርሰን ለማስፈረም ቢፈልጉም ፉክክሩን ቼልሲ እየመራ ይገኛል ተብሏል። ሄንደርሰን በብሬንትፎርድ የአንድ አመት ኮንትራት ቢኖረውም ክለቡ በነፃ ለመልቀቅ ፍቃደኛ መሆኑ ተገልጿል። የ 36ዓመቱ…


