ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቼልሲ ለሊጉ ዋንጫ ይፎካከራል ” ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቼልሲ ለሊጉ ዋንጫ ይፎካከራል ” ሚኬል አርቴታ
“ ቼልሲ ለሊጉ ዋንጫ ይፎካከራል ” ሚኬል አርቴታ

የአርሰናሉ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቼልሲ ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ መፎካከር እንደሚችል ገልጸዋል።

ቼልሲ ለሊጉ ዋንጫ ለመፎካከር ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮች ይዟል የሚል እምነት እንዳላቸው ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።

ሚኬል አርቴታ በንግግራቸው “ ቼልሲ የያዘው አሰልጣኝ ፣ የክለቡ ታሪክ ፣ የተጨዋች ጥራት ለሊጉ እንዲፎካከር ያደርገዋል ” ብለዋል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አያይዘውም ቼልሲ ያለው መርሐ ግብር ከሌሎች ያነሰ መሆኑ ይረዳዋል በማለት ተናግረዋል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች