ቼልሲ ምን አይነት ልምምድ አደረገ ?

ቼልሲ ምን አይነት ልምምድ አደረገ ? ቼልሲ ከአርሰናል ላለበት የለንደን ደርቢ ጨዋታ የተለየ ልምምድ እያደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል። ሰማያዊዎቹ ጠንካራ ግጭቶችን ለመቋቋም በማሰብ ትራሶችን ተጠቅመው ልምምድ ሰርተዋል። የልምምዱ አላማ ተጨዋቾቹን ለከባድ የአካል ንክኪዎች በደንብ ለማዘጋጀት መሆኑ ተነግሯል። በተጨማሪም በቆመ ኳስ ጨዋታ ወቅት የአርሰናል ተጨዋቾችን ጫና ለመቋቋም መሆኑ ተዘግቧል።…


