ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ሞርጋን ሮጀርስን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ሰማያዊዎቹ ተጫዋቹን በ 1️⃣1️⃣7️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከአስቶን ቪላ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። ቼልሲ ያቀረበው ሂሳብ በአስቶን ቪላ ተቀባይነት ቢያገኝም የዝውውር ሂደቱ ገና በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገልጿል። ተጨዋቹ በቼልሲ የስድስት አመት ኮንትራት ለመፈረም…


