ቼልሲ ከነጥብ ቅነሳ ቅጣት ድኗል !

ቼልሲ ከነጥብ ቅነሳ ቅጣት ድኗል !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በቀረቡበት 74 የደንብ ጥሰቶች ምክንያት የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል።
የእንግሊዝ ኤፍኤ ቼልሲ ለፈፀመው የደንብ ጥሰት 1️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ የገንዘብ ቅጣት እንደጣለ አስታውቋል።
በተጨማሪም በሁለት የዝውውር መስኮቶች ተጨዋች እንዳያስፈርም #የገደብ ቅጣት ተጥሎበታል።
ሰማያዊዎቹ የስድስት ነጥብ ቅነሳ ተጥሎባቸው የነበረ ቢሆንም በይግባኝ እንደተነሳላቸው ተገልጿል።
ክለቡን ለገንዘብ ቅጣት የዳረገው የህግ ጥሰት በሮማን አብራሞቪች ጊዜ የተፈፀመ መሆኑ ተገልጿል።
ቼልሲ ላይ የቀረበው ክስ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ የተዘጋ ሲሆን ከነጥብ ቅነሳ ከዝውውር እግድ ድኗል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe