ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቼልሲ ዘንድሮ ለሊጉ ዋንጫ የሚፎካከር አይመስለኝም ” ጆን ቴሪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቼልሲ ዘንድሮ ለሊጉ ዋንጫ የሚፎካከር አይመስለኝም ” ጆን ቴሪ
“ ቼልሲ ዘንድሮ ለሊጉ ዋንጫ የሚፎካከር አይመስለኝም ” ጆን ቴሪ

የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተከላካይ ጆን ቴሪ ቼልሲ በዚህ አመት ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር አይችልም ሲል ተናግሯል።

“ ለሊጉ ዋንጫ እንፎካከራለን ብዬ አላስብም አይመስለኝም “ ያለው ቴሪ ከዛ ደረጃ ሁለት አመት ወደኋላ ነን ሲል ገልጿል።

አክሎም “ እንደ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ በሽግግር ውስጥ እያለፍን ነው የአርሰናል እና ሲቲ ደረጃ ላይ በፍጥነት መድረስ አለብን "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች