ቼልሲ ግብ ጠባቂ አስፈረመ !

ቼልሲ ግብ ጠባቂ አስፈረመ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ለቼልሲ የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ማርቲኔዝ ከፊርማው በኋላ “ ወደዚህ በመምጣቴ ደስተኛ ነኝ በቼልሲ ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁ " ብሏል። አክሎም " ቼልሲ ለመቀላቀል መወሰን በጣም ቀላል ነበር ለመጀመር ጓጉቻለሁ " ሲል ጨምሮ ተናግሯል። …


