ኒኮላስ ጃክሰን አስቶን ቪላን ተቀላቀለ !

ኒኮላስ ጃክሰን አስቶን ቪላን ተቀላቀለ !
አስቶን ቪላ ሴኔጋላዊውን የፊት መስመር አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰን በአምስት አመት ኮንትራት አስፈርሟል።
አስቶን ቪላ ተጫዋቹን 65 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ማስፈረማቸው ተገልጿል።
ኒኮላስ ጃክሰን በዚህ ክረምት አሊሀንዶሮ ጋርናቾን በመከተል አስቶን ቪላን የተቀላቀለ ሁለተኛው የቼልሲ ተጨዋች ሆኗል።
በተቃራኒው ሞርጋን ሮጀርስ በ 117 ሚልዮን ፓውንድ ከአስቶን ቪላ ወደ ቼልሲ ተዘዋውሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe