ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኒውካስል አማካይ ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኒውካስል አማካይ ለማስፈረም ተስማማ !
ኒውካስል አማካይ ለማስፈረም ተስማማ !

ኒውካስል ዩናይትድ የሞናኮውን አማካይ አላጂ ባምባ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

ኒውካስል የ 20ዓመቱን አማካይ ባምባ በ 4️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከሞናኮ ጋር ተስማምተዋል።

የፈረንሳይ ወጣት ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች የሆነው ባምባ አብዛኛውን ጊዜ የተከላካይ አማካይ በመሆን ተጫውቷል።

ባለፈው ነሀሴ ወር በሞናኮ ዋናው ቡድን መጫወት የጀመረው ተጨዋቹ በሁሉም ውድድሮች 2️⃣5️⃣ ጨዋታዎች አድርጓል።

ተጨዋቹ የኒውካስል ዩናይትድ የክረምት የዝውውር መስኮት አራተኛ ፈራሚ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች