ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ናታን አኬ ፌነርባቼን በይፋ ተቀላቀለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ናታን አኬ ፌነርባቼን በይፋ ተቀላቀለ !
ናታን አኬ ፌነርባቼን በይፋ ተቀላቀለ !

ኔዘርላዳዊው የማንችስተር ሲቲ ተከላካይ ናታን አኬ የቱርኩን ክለብ ፌነርባቼ መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል።

ፌነርባቼ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ “ የኔዘርላንዱን ተጨዋች ናታን አኬ አስፈርመናል ” ብሏል።

ከእረፍት መልስ በኦስትሪያ የቡድኑን የቅድመ ውድድር ዝግጅት እንደሚቀላቀል ክለቡ አስታውቋል።

ተጨዋቹ በ 7️⃣ ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ በቋሚነት ማንችስተር ሲቲን መልቀቁ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች