“ አሁን በሙሉ ብቃቴ ላይ እገኛለሁ ” ሼሽኮ

“ አሁን በሙሉ ብቃቴ ላይ እገኛለሁ ” ሼሽኮ
የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ቤንጃሚን ሼሽኮ ለዛሬው ደርቢ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል።
ሼሽኮ ባለፈው የውድድር አመት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለበርካታ ወራት ከሜዳ ርቆ ነበር።
ከጉዳቱ ለማገገም በቂ ጊዜ መስጠቱ አሁን ላይ በተሻለ ቁመና ላይ እንዲገኝ እንደረዳው ሼሽኮ ተናግሯል።
ለምን ረጅም ጊዜ እንደቆየ ያስረዳው ሼሽኮ ጉዳቱ እንዳይባባስ እርግጠኛ መሆን ስለነበረብን ነው ብሏል።
“ ትንሽ ተጨማሪ ጊዜ አስፈልጎን ነበር ምክንያቱም ቶሎ መመለሴ ጉዳቱን ሊመልሰው ይችላል ” ሲል ተደምጧል።
“ ለመረጋጋት መወሰናችን ትክክለኛ ውሳኔ ነበር ” ያለው ሼሽኮ “ አሁን ጉዳቱ ተፈውሷል ጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ ” ብሏል።
“ አሁን ላይ ለማንችስተር ዩናይትድ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ” ሼሽኮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe