ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሊሀንድሮ ባልዴ ከስብስቡ ውጪ ሆነ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሊሀንድሮ ባልዴ ከስብስቡ ውጪ ሆነ !
አሊሀንድሮ ባልዴ ከስብስቡ ውጪ ሆነ !

ስፔናዊው ተከላካይ አሊሀንድሮ ባልዴ ኤልቼን ከሚገጥመው የባርሴሎና ስብስብ ውጪ ሆኗል።

ባልዴ ለጨዋታው ለመጓዝ ዝግጁ ቢሆንም አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ውሳኔ መቅረቱ ተነግሯል።

የመጀመሪያ ቡድን ጨዋታውን በ 17ዓመቱ ያደረገው ባልዴ በ 18ዓመቱ ጆርዲ አልባን በማስቀመጥ የቋሚነት ቦታውን አስጠብቆ ነበር።

አሊሀንድሮ ባልዴ አሁን ላይ የአሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ የመጀመሪያ ምርጫ አለመሆኑን የስፔን ሚዲያዎች ዘግበዋል።

በተጨማሪም ሮድሪ እና ፍራንክ ዲ ዮንግ በዛሬው የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታ አይሳተፉም።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች