ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አላማችን የተለየ ነገር ማሳካት ነው ” ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አላማችን የተለየ ነገር ማሳካት ነው ” ማይክል ካሪክ
“ አላማችን የተለየ ነገር ማሳካት ነው ” ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድኑ በቀጣዩ የውድድር አመት አንድ ነገር ለማሳካት ማለሙን ገልጸዋል።

“ ማመን አለብን “ ያሉት ማይክል ካሪክ “ የተለየ ነገር ማሳካት እንደምንችል አምነን መቅረብ አለብን ” ብለዋል።

“ ከባድ እንደሚሆን ማሰብ የለብንም ራሳችንን የሆነ ነገር ለማሳካት ማዘጋጀት አለብን “ ሲሉ አሳስበዋል።

አክለውም “ የተለየ ነገር ለማሳካ ያለጥርጥር አቅሙ አለን ያንን አልደብቅም “ ሲሉ ገልጸዋል።

“ ግምቴን ማስቀመጥ አልፈልግም ነገርግን የበለጠ ነገር ለማድረግ በራስ መተማመን አለን “ ማይክል ካሪክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች