“ አልቫሬዝ በቋሚነት አይሰለፍም ” ዲያጎ ሲሞኒ

“ አልቫሬዝ በቋሚነት አይሰለፍም ” ዲያጎ ሲሞኒ
የአትሌቲኮ ማድሪዱ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ጁሊያን አልቫሬዝ በሊቨርፑል ጨዋታ በቋሚነት እንደማይሰለፍ ገልጸዋል።
“ ጁሊያን አልቫሬዝን በቋሚ አሰላለፍ አንመለከተውም ” ሲሉ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ተናግረዋል።
አልቫሬዝ “ ገና ሙሉ የአካል ብቃቱን አላገኘም ነገርግን በጨዋታው ተቀይሮ እንደሚረዳን ተስፋ አደርጋለሁ "ብለዋል።
አትሌቲኮ ማድሪድ ነገ ከሊቨርፑል ጋር የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe