ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አል ሂላል ማርቲኔሊን ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አል ሂላል ማርቲኔሊን ለማስፈረም እየሰራ ነው !
አል ሂላል ማርቲኔሊን ለማስፈረም እየሰራ ነው !

የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ጋብሬል ማርቲኔሊን ለማስፈረም እየሰራ መሆኑ ተገልጿል።

አሁን ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ባይደረስም በሁለቱ ክለቦች መካከል ድርድር እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል።

አል ሂላል ከ 25ዓመቱን ተጨዋች ማርቲኔሊ ጋር በተመሳሳይ እየተደራደሩ መሆኑ ተነግሯል።

አርሰናል ለተጨዋቹ ዝውውር 60 ሚልዮን ፓውንድ አካባቢ ሂሳብ መጠየቁ ተገልጿል።

ከቱርክ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ጋብሬል ማርቲኔሊ ወደ አል ሂላል ለመሄድ ፍቃደኛ መሆኑ ተዘግቧል።

መረጃው የዘ አትሌቲክ ነው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች