አል ሂላል ሰመርቪሌን ለማስፈረም ተስማማ !

አል ሂላል ሰመርቪሌን ለማስፈረም ተስማማ !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ሰመርቪሌን ለማስፈረም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።
አል ሂላል የ 24ዓመቱን የክንፍ ተጨዋች ሰመርቪሌ በ 8️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
ተጨዋቹ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ቀጠሮ የያዘ ሲሆን በክለቡ የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንደሚፈርም ተሰምቷል።
ኔዘርላንዳዊው ተጨዋች ሰመርቪሌ በማንችስተር ዩናይትድ እና ሮማ እየተፈለገ ይገኝ ነበር።
ዌስትሀም ዩናይትድ በበኩሉ ተጫዋቹን ለመልቀቅ 50 ሚልዮን ፓውንድ ጠይቆ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe