“ አሜሪካን መቼም ማሰልጠን አልፈልግም ” ጄሴ ማርሽ

“ አሜሪካን መቼም ማሰልጠን አልፈልግም ” ጄሴ ማርሽ
“ ሞሮኮ ምንም ድክመት የላትም ”
አሜሪካዊው የካናዳ አሰልጣኝ ጄሴ ማርሽ የሀገራቸውን ብሔራዊ ቡድን ማሰልጠን እንደማይፈልጉ አሳውቀዋል።
“ የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድንን አላሰለጥንም ” ያሉት ጄሴ ማርሽ “ እድል ነበረኝ ነገርግን አሁን አብቅቷል ግድ አይሰጠኝም “ ሲሉ ተደምጠዋል።
“ ቢሆንም ለእነሱ መጥፎ ነገር አልመኝም አሜሪካ ጥሩ እንድትሰራ እፈልጋለሁ “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል ።
“ አሜሪካዊ በመሆኔ እኮራለሁ ፤ ነገርግን የሌላ ሀገር ነዋሪ ነኝ አሜሪካ አልኖርም ” ጄሴ ማርሽ
ስለ ምሽቱ የሞሮኮ ጨዋታ ያነሱት ጄሴ ማርሽ “
ይሄ የሞሮኮ ቡድን ድክመት እንደሌለው ለቡድኑ ተናግሬያለሁ “ ብለዋል።
“ እኛ ጥሩ በሆንበት ነገር ላይ የተሻለ ሆነን መቅረብ አለብን “ ሲሉ ቡድናቸውን አሳስበዋል።
አክለውም “ ሀሳባችን ሞሮኮ በኳታር ላደረሰችብን ሽንፈት መበቀል ሳይሆን ፤ እነሱን እንዴት እናሸንፋለን የሚለው ነው "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe