ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሜሪካ ምን አይነት ቴክኖሎጂ ተጠቀመች ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሜሪካ ምን አይነት ቴክኖሎጂ ተጠቀመች ?
አሜሪካ ምን አይነት ቴክኖሎጂ ተጠቀመች ?

በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ትልቅ ብሔራዊ ቡድኖች በመለያ ምት ከውድድሩ ሲሰናበቱ እያየን እንገኛለን።

ከውድድሩ ከተሰናበቱ ቡድኖች መካከል ትልቅ ልምድ ያካበቱ ተጨዋቾችን የያዙት ጀርመን እና ኔዘርላንድ ይጠቀሳሉ።

የመለያ ምት ጫና ከባድ መሆኑን የተረዳችው አሜሪካ ተጨዋቾቿን በረቀቀ ቴክኖሎጂ ማዘጋጀት ጀምራለች።

አሜሪካ ተጨዋቾቹን በመለያ ምት በደንብ ለማዘጋጀት ከጀርመኑ ' neuro11 ተቋም ጋር በመሆን የ " Brainwave " ቴክኖሎጂ መጠቀሟ ተገልጿል።

ቴክኖሎጂው የተጫዋቾቹን የጭንቅላት እንቅስቃሴ ለመከታተል እና የሚሰማቸውን ለማንበብ ይረዳል።

መሳሪያዎቹ የአሰልጣኝ አባላት ተጫዋቾቹ መለያ ምት ሲመቱ የሚኖራቸውን የትኩረት መጠን እንዲለኩ ይረዳቸዋል ተብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች