አርሰናል ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ !

አርሰናል ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ ! መድፈኞቹ የአስቶን ቪላውን ተከላካይ ኢዝሪ ኮንሳ በ 51 ሚልዮን ፓውንድ ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ይፋ ሆኗል። ኮንሳ በዛሬው ዕለት የአስቶን ቪላ የቡድን አጋሮቹን መሰናበቱ ሲገለፅ በነገው ዕለት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተገልጿል። ጁሪን ቲምበር እና ዊሊያም ሳሊባን በጉዳት ያጣው አርሰናል የ ኢዝሪ ኮንሳ ፊርማ ቡድናቸውን የበለጠ…


