ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ወጪ ለመቀነስ አማካሪ ቀጠረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ወጪ ለመቀነስ አማካሪ ቀጠረ !
አርሰናል ወጪ ለመቀነስ አማካሪ ቀጠረ !

የወቅቱ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ አርሰናል ወጪ የሚገመግም አማካሪ መቅጠሩን ስካይ ኒውስ ዘግቧል።

አማካሪ ተቋሙ ከገመገመ በኋላ ክለቡ ወጪ እንዲቀንስ ሊመክር እንደሚችል ተገልጿል።

ወጪ ቅነሳው የክለቡን ከ 800 በላይ ሰራተኞች  ይመለከት ስለመሆኑ የተረጋገጠ ነገር እንደሌለ ተዘግቧል።

ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ግምገማው የሚመለከተው ከእግርኳሳዊ ጉዳይ ውጪ ያለውን እንደሆነ ገልፀዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች