“ ካሪክ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ዋንጫ አያሸንፍም ” ጄሚ ካራጋር

የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጄሚ ካራጋር ማይክል ካሪክ ትልቅ ዋንጫ ያሸንፋል ብሎ እንደማያምን ተናግሯል።
ጄሚ ካራጋራ ሲናገርም “ የካሪክ የጨዋታ መንገድ ከአሎንሶ ፣ ማሬስካ እና ኢራኦላ ጋር ሲነፃፀር ግልጽ አይደለም " ብሏል።
“ ብዙዎቹ ደጋፊዎች እሱን ትልቅ አሰልጣኝ እስኪመጣ የተሾመ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርገው ነው የሚመለከቱት “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
አክሎም “ ካሪክ በአሰልጣኝነት ህይወቱ የፕሪሚየር ሊግ እና ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ያሸንፋል ብዬ አላምንም “ ብሏል።
@tikvahethsport @YisakAH