አርሰናል ወጪ ለመቀነስ አማካሪ ቀጠረ !

አርሰናል ወጪ ለመቀነስ አማካሪ ቀጠረ !
የወቅቱ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ አርሰናል ወጪ የሚገመግም አማካሪ መቅጠሩን ስካይ ኒውስ ዘግቧል።
አማካሪ ተቋሙ ከገመገመ በኋላ ክለቡ ወጪ እንዲቀንስ ሊመክር እንደሚችል ተገልጿል።
ወጪ ቅነሳው የክለቡን ከ 800 በላይ ሰራተኞች ይመለከት ስለመሆኑ የተረጋገጠ ነገር እንደሌለ ተዘግቧል።
ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ግምገማው የሚመለከተው ከእግርኳሳዊ ጉዳይ ውጪ ያለውን እንደሆነ ገልፀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe