ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ራፊና የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ራፊና የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
ራፊና የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

የስፔን ላሊጋ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የባርሴሎናው የፊት መስመር ተሰላፊ ራፊና የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።

ራፊና በወሩ ባደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች 5️⃣ ጎሎችን አስቆጥሮ 1️⃣ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች