ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርቴታ ውላቸውን ለማራዘም ተስማሙ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርቴታ ውላቸውን ለማራዘም ተስማሙ !
አርቴታ ውላቸውን ለማራዘም ተስማሙ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ኮንትራታቸውን ለማራዘም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት ለረጅም ጊዜ ለመቆየት ከስምምነት እንደደረሱ ቢቢሲ ዘግቧል።

ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ያላቸው ኮንትራት በውድድር አመቱ መጨረሻ ያበቃ ነበር።

አዲሱ ውል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ከአስር አመት በላይ እንዲቆዩ ያስችላቸዋል ተብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች