አርጀንቲና ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

አርጀንቲና ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !
አርጀንቲና ከግብፅ ያደረገችውን ጨዋታ ከመመራት በመነሳት 3ለ2 አሸንፋ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች።
የአርጀንቲናን የማሸነፊያ ግቦች ሊዮኔል ሜሲ ፤ ክርስቲያን ሮሜሮ እና ኢንዞ ፈርናንዴዝ አስቆጥረዋል።
ግብፅ በዚኮ እና ኢብራሂም ግቦች ጨዋታውን 2ለ0 መምራት ችላ ነበር።
ግብፅ ጨዋታውን እስከ 80ኛ ደቂቃ 2ለ0 ስትመራ ብትቆይም አርጀንቲና ውጤቱን ቀልብሳ አሸንፋለች።
ሊዮኔል ሜሲ በውድድሩ 8️⃣ኛ ጎሉን በማስቆጠር የኮከብ ግብ አግቢነት ደረጃውን እየመራ ይገኛል።
ሊዮኔል ሜሲ በስድስት ተከታታይ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ግብ በማስቆጠር በአለም ዋንጫው ታሪክ ቀዳሚው ሆኗል።
ሜሲ አጠቃላይ በአለም ዋንጫው ያስቆጠረውን ግብ ወደ 2️⃣1️⃣ ከፍ ማድረግ ችሏል።
ሜሲ በአለም ዋንጫው ዘጠኝ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ በማቀበል የማራዶናን ሪከርድ ሰብሯል።
አርጀንቲና በሩብ ፍፃሜው የስዊዘርላንድ እና ኮሎምቢያን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe