ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አስቶን ቪላ ጎሬዝካን ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አስቶን ቪላ ጎሬዝካን ሊያስፈርም ነው !
አስቶን ቪላ ጎሬዝካን ሊያስፈርም ነው !

አስቶን ቪላ ጀርመናዊውን አማካይ ጎሬዝካ ለማስፈረም በንግግር ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ጎሬዝካ ባለፈው የውድድር አመት መጨረሻ ከባየር ሙኒክ ጋር መለያየቱን ተከትሎ ያለ ክለብ ይገኛል።

አስቶን ቫላ በበኩሉ ተጫዋቹን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም እየተደራደረ እንደሚገኝ ተዘግቧል።

የአማዱ ኦናናን መጎዳት ተከትሎ አስቶን ቪላ አነስተኛ ወጪ የሚያስወጣ አማካይ ለማስፈረም እያፈላለገ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች