“ አንድም የፖርቹጋል ተጨዋች አያስፈራኝም ”

“ አንድም የፖርቹጋል ተጨዋች አያስፈራኝም ”
በአውሮፓ ኔሽን ሊግ የፊታችን ሐሙስ ዌልስ ሊዝበን ላይ ከፖርቹጋል ጋር ጨዋታዋን ታደርጋለች።
ስለ ጨዋታው አስተያየቱን የሰጠው የዌልስ አማካይ ጆርዳን ጄምስ ፍርሀት እንደማይሰማው ተናግሯል።
“ ፖርቹጋል የአለም ምርጥ ተጨዋቾችን ይዛለች ይሄ ሊካድ አይችልም ” ያለው ጄምስ “ ነገርግን አንዳቸው አያስፈሩኝም ” ብሏል።
አክሎም “ እነሱም ሰው ናቸው ፤ ሁለት እግር ብቻ ነው ያላቸው ስህተትም ይሰራሉ "ሲል ተናግሯል።
በጨዋታው “ ሥራችን የሚሆነው የእነሱን ስህተት በመጠቀም ዋጋ ማስከፈል ነው ” ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe