ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አንድ ጨዋታ አላማችንን አይቀይርም ” ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አንድ ጨዋታ አላማችንን አይቀይርም ” ማይክል ካሪክ
“ አንድ ጨዋታ አላማችንን አይቀይርም ” ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው ቢሸነፍም ቀጣይ ጨዋታ ላይ ያተኩራል ብለዋል።

“ ይሄ አንድ ጨዋታ ነው ገና የውድድር አመቱ መጀመሪያ ነው እቅዳችንን አይቀይረውም “ ሲሉ ካሪክ ተናግረዋል።

አክለውም “ ለመቀበል ከባድ ነው ነገርግን አንድ ጨዋታ ነው የክለቡን አቅጣጫ አያስቀይርም "ብለዋል።

" መረጋጋት እና ቀጣይ ጨዋታ ላይ ማተኮር አለብን “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

“ ዛሬ የተፈጠረውን መርሳት አንችልም ከዚህ ብዙ መማር ይኖርብናል ፤ በምንም መልኩ ይቆጠር ሁለት ጎል ማስተናገድ ያበሳጫል ” ማይክል ካሪክ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች