“ የቆመ ኳስ ላይ መስራት አለብን ” ፈርናንዴዝ

“ የቆመ ኳስ ላይ መስራት አለብን ” ፈርናንዴዝ
የቀያዮቹ ሰይጣኖች አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ቡድኑ ዛሬ ልክ እንዳለፈው አመት ተመሳሳይ ስህተት መስራቱን ገልጿል።
“ ባለፈው አመት በእያንዳንዱ የሜዳ ውጪ ጨዋታዎች ላይ ስንሰራ እንደነበረው ተመሳሳይ ስህተት ሰርተናል “ ሲል ፈርናንዴዝ ተናግሯል።
ቡድኑ እንደተለመደው ኳስ ሲያጣ እንደነበረ ያነሳው ፈርናንዴዝ “ የበለጠ ማጥቃት እና ተፋላሚ መሆን አለብን " ብሏል።
አክሎም “ እንደዛሬው አይነት ግቦች እንዳይቆጠርብን የቆመ ኳስ ላይ መስራት አለብን " ሲል ገልጿል።
" ደጋፊዎች በውጤቱ እንደተበሳጩ አውቃለሁ ነገርግን ከጎናችን እንድትቆሙ “ ሲል ጥሪ አቅርቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe