ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም ሽንፈት ገጥሞታል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም ሽንፈት ገጥሞታል !
ቶተንሀም ሽንፈት ገጥሞታል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ከብሬንትፎርድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

ብሬንትፎርድን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ካዮዲ ፣ ሌዊስ ፖተር እና ጃኔልት አስቆጥረዋል።

ቶተንሀም ቀጣይ መርሐግብሩን ቅዳሜ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደርጋል።

ብሬንትፎርድ በበኩሉ እሁድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር የሚጫወት ይሆናል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች