ኢንተር ሚላን አመቱን በድል ጀምሯል !

ኢንተር ሚላን አመቱን በድል ጀምሯል !
በጣልያን ሴርያ ኢንተር ሚላን ከሞንዛ ያደረገውን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ 4ለ1 ማሸነፍ ችለዋል።
የኢንተር ሚላንን የድል ግቦች ካልሀኖግሉ ፣ ዜሊንስኪ ፣ እስፖሲቶ እና ቢሴክ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ኢንተር ሚላን ቀጣይ የሴርያ መርሐ ግብሩን እሁድ ከ ካግሊያሪ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።
ሞንዛ በበኩሉ ቀጣይ መርሐ ግብሩን ከ ዩዴኒዜ ጋር ያደርጋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe