ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ኢንዞ ፈርናንዴዝ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ካይሴዶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ኢንዞ ፈርናንዴዝ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ካይሴዶ
“ ኢንዞ ፈርናንዴዝ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ካይሴዶ

“ የቼልሲ ' ሌጀንድ ' መሆን እፈልጋለሁ ”

የሰማያዊዎቹ አማካይ ሞይሰስ ካይሴዶ የቡድን አጋሩ ኢንዞ ማሬስካ በክለቡ እንዲቆይ ጠይቋል።

አርጀንቲናዊው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ በቼልሲ ያለው የወደፊት ቆይታ የተረጋገጠ አይደለም።

በቅርቡ ውሉን ያራዘመው ሞይሰስ ካይሴዶ በበኩሉ “ ኢንዞን እወደዋለሁ ለእሱ ትልቅ ክብር እንዳለኝ ያውቃል “ ሲል ተናግሯል።

“ እሱ እንዲቆይ እፈልጋለሁ " ያለው ካይሴዶ እዚህ ከቆየ ለእኛ ትልቅ ነገር ይሆናል በእርግጠኝነት አስቦ ለእሱ ምርጥ የሆነውን ይወስናል "ብሏል።

ውሉን ስለ ማራዘሙ ያነሳው ካይሴዶ “ ክለቡ አዲስ ውል ሲያቀርብልኝ በፍጥነት ነው የተቀበልኩት ብሏል።

አክሎም “ ፍልጎቴ ግልጽ ነው የክለቡ ታሪካዊ ተጨዋች መሆን እፈልጋለሁ "ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች